ራዕያችን (Our vision)
ክብርትና ንጽሕት፣ ያለ ነውር እና ያለ ፊት መጨማደድ ፍፁም መልክ ያላት ቤተ ክርስቲያን እንድትመጣ በጸሎትና
በትምህርት መትጋት፣
የቤተ ክርስቲያን የቀድሞ ሞገስ ተመልሶ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ በሙላት እንዲገለጥ በሕይወት ምሳሌነት
መመላለስ፣
በተለየ የሕይወት ድካም እንዲሁም ስፍራን በማጣት ወደ ኋላ የቀሩትን፣ ከአገልግሎት የራቁ አገልጋዮችንና
ምዕመናንን ኀይላቸው ታድሶ እንደገና ለአገልግሎት እንዲቆሙ ማገዝ፣
በሚስዮን አገልግሎት ውጤታማነት የተለወጡ ግለሰቦችን፣ ዐብያተ ክርስቲያናትን እና/ ወይም ማኅበረሰብ
የደረሱበትን መከታተል፡፡