ክብርትና ንጽሕት፣ ያለ ነውር እና ያለ ፊት መጨማዯድ ፍፁም መልክ ያላት ቤተ ክርስቲያን እንድትመጣ በጸሎትና
በትምህርት መትጋት፣

የቤተ ክርስቲያን የቀድሞ ሞገስ ተመልሶ የመንፈስ ቅደስ እንቅስቃሴ በሙላት እንዱገለጥ በሕይወት ምሳሌነት
መመላለስ፣

 በተለየ የሕይወት ድካም እንዱሁም ስፍራን በማጣት ወዯ ኋላ የቀሩትን፣ ከአገልግሎት የራቁ አገልጋዮችንና
ምዕመናንን ኀይላቸው ታድሶ እንዯገና ለአገልግሎት እንዱቆሙ ማገዝ፣

በሚስዮን አገልግሎት ውጤታማነት የተለወጡ ግለሰቦችን፣ ዐብያተ ክርስቲያናትን እና/ ወይም ማኅበረሰብ
የዯረሱበትን መከታተል፡፡፡

en_USEN