የእግዚአብሔር የማዳን ወንጌል ወዳልደረሰበት መድረስ የሚገባው የምሥራች ሲሆን፣ ሕይወቱን የተቀበሉ ደግሞ ሥርሰድደው እንዲኖሩ ማስተማር፣ ኅብረት እንዲያደርጉ ማመቻቸት እንዲሁም የክርስቶስን ሕይወት እንዲለማመዱ መርዳትበቀዳሚነት የሚጠቀሱ የቤተ ክርስቲያን ተልዕኮዎች ናቸው፡፡ የክርስቶስን ሕይወት ከምንለማመድበት ሰናይ ምግባራትአንዱ ደግሞ ፍቅርና ርኅራኄን ለተቸገሩ በተግባር ማሳየት ነው፡፡ቤተ ክርስቲያን የቅዱሳን ኅብረት እንደመሆኗ ለተልዕኮዋ የሚሆናትን ገቢ የምታገኘው ቅዱሳን በታማኝነት ከሚሰጡትስጦታ (ዐሥራት፣ መባ፣ የፍቅር ስጦታ) ነው፡፡ የእኛም ቤተ ክርስቲያን የምታገኘው በዚሁ መልክ ነው፡፡በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን ተልዕኮዎቿን እንድትወጣ ለማገዝ ከዚህ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይችላሉ፡፡ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ለመስጠት፡
ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ለመስጠት፡DE44 7605 0101 0002 7855 67
በኢትዮጵያ ለምናደርገው የፍቅርና ርኅራኄ አገልግሎት ለመስጠት፡Äthiopische Kinderhilfe Nürnberg e.V.DE22 7605 0101 0012 9547 64
ቤተ ክርስቲያናችን የድነትን የምሥራች ለማድረስ እንዲሁም የፍቅርና ርኅራኄ አገልግሎቷን ለመገንዘብ እንዲያስችልዎ በድረገጻችን ውስጥ ለየአገልግሎቶቻችን የቀረቡትን ጽሑፎች እንዲያነብቧቸው አደራ እንላለን፡፡
ስለ ቤተ ክርስቲያናችን (About Us)
የእምነት አንቀጽ (Our Belife)
ራዕያችን (Our vision)
ዕሴቶች (Values)
ተልዕኮአችን (Our Mission)
Media Library
Live Streaming | የቀጥታ ስርጭት
ሳምንታዊ መርሐ ግብሮቻችን (Our Services)
የአመራር መዋቅር (Our Pastoral Staff)
የአገልግሎት ዘርፎች (Departments of Services)
የሚስዮናዊነት ሥራችን (Missionary Work)
የአባልነት ምዝገባ (Membership Registration)
ስጦታ (Donations)
ማዕከለ-ስዕላት
Downloads