የአመራር አባላት Our Pastoral Staff)

 

ቤተክርስቲያናችን በ መሪዎች ጉባዔ ትተዳደራለች

የመሪዎች ጉባዔ የቤተክርስቲያኒቱን መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ተግባራትን በበላይነት የሚመራ የበላይ
አመራር አካል ነው፣

የመሪዎች ጉባዔ ተጠሪነቱ ለጠቅላላ ጉባዔ ነው፣

የመሪዎች ጉባዔ ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚመራው በሽማግሌዎች እና መጋቢዎች በጋራ በመሆን ነው፣

የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችን ጥሪ፣ ጸጋና ምስክርነት በመለየት ይቀበላል፣ ለጠቅላላ ጉባዔ ለሹመት ያቀርባል፣

ሽማግላዎችንና ዲያቆናትን ልጠቅላላው ጉባዔ ለሹመት ያቀርባል፣

ዓመታዊ ዕቅድንና በጀትን ይመረምራል፣ ለጠቅሊሊ ጉባዔ ያቀርባል፣

ስለ እኛ ተጨማሪ

Follow by Email
YouTube